Browsing Tag
የተመረጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊን ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን የኤዥያ-ፓሲፊክ እና የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ከሆኑት ሼክ ፋይሰል ቢን ታኒ አል-ታኒን ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይታቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሙዓለ ንዋይ ፍሰት ዕድሎችን…
ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው- ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማሻሻል ባደረጉት ጥረት የ2022…
ኢትዮጵያዊ መጽሐፍትን በንባብና በትረካ የሚያቀርብ መተግበሪያ ይፋ ያደረጉት ወጣቶች
https://www.youtube.com/watch?v=wWWbg6SNc6w
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጂቡቲ አብሮ መግባቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
ጂቡቲ ሲደርሱም…
አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያዩ።
በዚህ ወቅት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስላለው ግጭት እና መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ግንባታ…
አቶ ደመቀ መኮንን በንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ ህልፈት በተዘጋጀው የሀዘን መግለጫ ፊርማቸውን አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ ህልፈት በተዘጋጀው የሀዘን መግለጫ ፊርማቸውን አስቀምጠዋል፡፡
ንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…
የአሸባሪው ህወሓት ተማፅኖ ጊዜ ለመግዛት ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ-ጄራልድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የሚሰማው የአሸባሪው ህወሓት የተኩስ አቁም ተማፅኖ ለዘላቂ ሠላም ዕድል ለመስጠት ሳይሆን ከደረሰበት ኪሳራ ለማገገም መሆኑን ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ ገለጹ፡፡
እንደ አን ፊትዝ-ጀራልድ ገለጻ አማፂው ኃይል አሁን ላይ ኅጋዊ ሂደቱን ያላሟላ…
አዲስ የሲሚንቶ ዋጋ ተመን ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት…
ለወቅታዊ ጉዳዮች የሚውል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ እና የገንዘብ ሚኒስቴሮች ከዳያስፖራ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለወቅታዊ ጉዳዮች የሚውል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀምረዋል።
ለአንድ ወር የሚቆየው ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄው በትናንትናው እለት በበይነ መረብ…