Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን 12 ቦቴ ነዳጅ መዝረፉን ተመድ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን 12 ቦቴ ነዳጅ መዝረፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ቃል አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪክ ገለፁ። ቃል አቀባዩ ትናንት ጠዋት ላይ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን በሀይል መቀሌ…

አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ዛሬ ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸሙን መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት ከመንግስት በኩል የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ወደጎን በመተው ተኩስ መክፈቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት ተገዶ የገባበትን የሰሜኑን…

ለህወሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን መምታቱን መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ በጀግናው አየር ኃይል…

ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ሕዝብና ወጣት የሰላም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጉዳይ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው በመነጋገር፣ በመወያየትና በሰላማዊ መንገድ ብቻ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ወጣቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ምርጫ ቦርድ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ባቀረቡት የሕዝበ ውሣኔ ማደራጀት ጥያቄ ላይ ውሣኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዴሬሽን ምክር ቤት ላቀረበው የሕዝበ ውሣኔ ማደራጀት ጥያቄ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስፈልገውን የጊዜ ታሳቢ ያደረገ የጊዜ ሰሌዳ እንደሚያሳውቅ ገለጸ፡፡ ቦርዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷…

በባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ አንድ ኪሎ የኢትዮጵያ ቡና በ47 ሺህ 236 ብር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) ውድድር የኢትዮጵያ ቡና አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን “ቡናችን ዳግም አሸነፈ፤ አርሶ አደሮቻችንም አሸንፈው የኢትዮጵያ ኩራት ሆነዋል”…

የሠራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የማራገብ ሙከራዎች እንዲቆሙ ሚኒስቴሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሳበ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የህዝቡ ድጋፍ እና ተሳትፎ ጠንካራ መሆን፤ መከላከያ…

የብልፅግና ፓርቲ የ2014 ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የ2014 በጀት አመት ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ÷ ፓርቲውን ጊዜውን ሊመጥን በሚችል ሁኔታ…

ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የጀመረችው ጉዞ ሲቃኝ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል መቀየር መቻሏን በኬንያ ናይሮቢ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የሥራ ፈጠራ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ቢታንጌ ንዴሞ…