Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ከፌደራል መንግሥት፣ ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ክልል ንግድቢሮዎች የተውጣጠ ግብረ ኃይል ተቋቋመ፡፡ ከመጪው የአዲስ ዓመት በዓል ጋር ተያይዞ የሚከሰት አላስፈላጊ የዋጋ ንረትን እንደሚቆጣጠር ግብረ…

የመቀንጨር ችግርን ለመቅረፍ በተደረገው ርብርብ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል- አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ስርዓተ ምግብን ለማሻሻል እና የመቀንጨርን ችግርን ለመቅረፍ በተደረገ ርብርብ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡…

ሀገርን ለመረከብ ወጣቶች ግብ ሊኖራቸው ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለመረከብ ወጣቶች ግብ ሊኖራቸው ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት “የኛ ዘመን ወጣት ሚና' በሚል ርዕስ በተካሄደው ሀገር አቀፍ የወጣቶች መድረክ ማጠቃለያ ከወጣቶች…

አሜሪካ አማራና አፋር ክልሎች በህወሓት ለተፈጸመባቸው ግፍ ግድ እንደሌላት በፕሬዚዳንቷ መልዕክት አሳይታለች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች ላደረሰው ግፍ እና ሰብአዊ ቀውስ ግድ እንደሌላቸው በመልዕክታቸው አሳይተዋል። ባይደን የዓለም ሰብአዊ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ እና ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፣ ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ እና ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ሩሲያ የኢትዮጵያ መንግስት የሰሜኑን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደምታደንቅ ገለጸች፡፡   በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራት ግንኙነት ጉዳይ ምክትል ዳይሬክተር አይቨን…

በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው 536 የጤና ተቋማት 463ቱ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የሕወሓት ወረራ በአፋርና አማራ ክልሎች ጉዳት ከደረሰባቸው 536 ጤና ተቋማት ውስጥ 463 የሚሆኑት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 319 ጤና ተቋማት በከፊል አገልግሎት የጀመሩና ወደ ተሟላ…