Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሔራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን አሳልፏል። ምክር ቤቱ በብሄራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ላይ ባደረገው ውይይት፥ ዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ የንግድ ትስስር ለአንድ አገር…

የህዳሴ ግድብ የአሸናፊዋ ኢትዮጵያ ገፅታ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ ደረጃ እዚህ መድረስ ከአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጋር የበለጠ እንድንተባበር የዲፕሎማሲ በራፍን እንደሚከፍት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት ሦስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት…

የህዳሴ ግድብ ለየትኛውም ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ በየትኛውም ሰው ሰራሽ ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ የሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ…

ዓባይ የሚገባውን አስቀርቶ፥ የሚገባቸውን እየሰጠ መጓዝ ጀምሯል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ እንደተለመደው በድል የሚገባውን አስቀርቶ፥ የሚገባቸውን እየሰጠ መጓዝ መጀመሩን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷ በዛሬው ዕለት ሦስተኛው ዙር የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውኃ…

የሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ የክረምት ወቅት መግባትን ተከትሎ ለሶስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የግድቡ የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቆ በአሁኑ ወቅት ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ መጀመሩ ተገልጿል፡፡…

ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ዛሬ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የግድቡ 2ኛ…