Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህዳሴ ግድብ የሲቪል ስራዎች ግንባታ 95 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሲቪል ስራዎች ግንባታ 95 በመቶ መድረሱ የግድቡ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ ስርአት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ታላቁ…

ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአባቶችን ህልም እና ፍላጎት እውን በማድረግ ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን…

የህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርአት ተካሂዷል። በዛሬው እለት ስራ የጀመረው ዩኒት ዘጠኝ ሲሆን፥ 270 ሜጋ ዋት ሃይል የማመንጨት አቅም አለው። ባለፈው የካቲት ወር ላይ 270 ሜጋ ዋት…

የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በመላው አፍሪካ ሊተገበር ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በመላው አፍሪካውያን ሴቶች ሊተገበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ የሴቶች መብት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው…

የሳይበር ደኅንነት ምርምር ለማካሄድ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችል ምርምር ለማካሄድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና ስምንት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ ፊርማ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የሀገርን የሳይበር…

የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት መራቆትን በመቀንስ ምርታማነትን ለመጨመር የሚውል የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት ተፈረመ፡፡ በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም ባንክ መካከል መካከል የተደረገው ስምምነት በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ 170 ወረዳዎችና…