Browsing Tag
የተመረጡ
በኢትዮጵያ የተጀመረው የዘረመል (ዲ.ኤን.ኤ) ምርመራ
https://www.youtube.com/watch?v=hTE32As1vto
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለደቡብ ሱዳን የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የደቡብ ሱዳን 11ኛ ዓመት የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንት…
1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሕዝቡን ከጎኑ በማሰለፍና ከሌሎች የፀጥታና…
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከብሯል፡፡
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ትንሿ ስተዲየም የእምነቱ ተከታዮች በሶላት ስነ አክብረዋል።
በስነ ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተካሂደዋል።…
የጠ/ሚ ዐቢይ ለኢድ-አል-አደሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=6vZF8llvYts
የእስልምና ሃይማኖት አባቶች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=B0vuAsBOrCc
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን! – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ የእንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል…