የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሁለትዮሽና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ ከፓርላማው ለሚነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ይሰጣሉ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ በሚያካሂደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቃል የሚሰጡትን ምላሽ ያዳምጣል። ነገ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በሚካሄደው የሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ስምምነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገርጂና በቀበና ያስገነባቸው የመኖሪያ አፓርትመንቶች እየተመረቁ ነው Meseret Awoke Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገርጂና በቀበና ያስገነባው የመኖሪያ አፓርትመንቶች የምረቃ ስነ - ስርዓት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ አሉሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ” የተሰኘ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ Melaku Gedif Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባሳለፍነው ሐሙስ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 673 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለ3 ሺህ 673 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ለሕግ ታራሚዎቹ ይቅርታ የተደረገው በ1994 ዓ.ም ተሻሽሎ የወጣው የኦሮሚያ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸውን በብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች ገለፃ አደረጉ Mekoya Hailemariam Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስት አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጫነታቸውን ብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ እና የፀጥታ ኮሚቴ አምባሳደሮች ገለፃ አድርገዋል። በአምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ለተመራው የህብረቱ ልዑክ የተደረገው ገለፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Mekoya Hailemariam Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባሳለፍነው ግንቦት ወር ብቻ ከ26 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ሚኒስቴሩ ሊሰበስብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ውስጥ 26 ቢሊየን 902ሚሊየን ብር በመሰብሰብ…