የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የሠዓት ዕላፊ ተጣለ Alemayehu Geremew Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በጋምቤላ ከተማ የሚታዩ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር የሠዓት ዕላፊ ገደብ መጣሉን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽኅፈት ቤት አስታወቀ። በመሆኑም በጋምቤላ ከተማ የሰዎች እና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና 41ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ አስተናጋጅነት የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ስለ ኢትዮጵያ’ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ስለ ኢትዮጵያ' በሚል ርዕስ የተዘጋጀውና በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች የሚመክረው መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያን ታሪክ ከ”ድሮ” እስከ “ዘንድሮ” የሚያሳይ የፎቶ አውደ-ርዕይ ተዘጋጅቶ በተሳታፊዎች ተጎብኝቷል። “ስለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ በግፍ ለተጨፈጨፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለህብረቱ ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሉሳካ ገቡ Mekoya Hailemariam Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአፍሪካ ህብረት 41ኛ ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛምቢያ፣ ሉሳካ ገቡ። ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት የሚያካሂድ ሲሆን፥ የአጀንዳ 2063…
የሀገር ውስጥ ዜና የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እየመከረ ነው Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የሁሉም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በተገኙበት በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እየመከረ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ዘርፈ ብዙ ግልጋሎት እየሰጠ የሚገኘው የድጎማ በጀትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከባለሀብቶችና ከሌሎች ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴው ስራ መጀመሩን አስታወቀ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬደዋን ሁሴን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስንዴ ምርት አሸናፊ ትሆናለች – ቢልለኔ ስዩም Mekoya Hailemariam Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስንዴ ምርት አሸናፊ እንደምትሆን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም በኬንያው ኔሽን ጋዜጣ ላይ በጻፉት ጽሁፍ ገለጹ። ኃላፊዋ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለምን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቡርኪናፋሶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቡርኪናፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪያ ሩምባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ፥ በሁለቱ አገራት መካከል ያለው የረጅም ጊዜ ግንኙነት ከቅኝ ግዛት ዘመን ጀምሮ የተጀመረ መሆኑን…