አለመግባባቶችን ሰበብ በማድረግ ጽንፈኛ ኃይሎች የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት ለማወክ እየሰሩ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለመግባባቶችን ሰበብ በማድረግ ጽንፈኛ ኃይሎች ከውስጥና ከውጭ ጠላቶቻችን ጋር በመቀናጀት የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት ለማወክ እየሰሩ መሆኑን ፌደራል ፖሊስ ባገኛቸው መረጃዎች አረጋግጧል።
በዛሬው ዕለት የተደረጁ ኃይሎች የአዲስ አበባ እስልምና…