Browsing Tag
የተመረጡ
የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ
https://www.youtube.com/watch?v=Zd--2A9LraM
Decisions of Prosperity Party (PP) Regarding the Conflict in Northern Ethiopia
https://www.youtube.com/watch?v=3peIfD0uOWo
የአማራና ኦሮሚያ ክልል አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያደረጉት ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=60D5i7zvT5o
በሰሜን የአገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር ለመፍታት በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን ተሰየመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር ለመፍታት የሚከተለው የሰላም አማራጭ አገራዊ ጥቅምን በሚያስከብር እና በአፍሪካ ኀብረት አመቻችነት እንዲካሄድ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አስታውቀዋል።
የፍትህ ሚኒስትሩ…
መንግስት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ላይ በሱዳን ወታደሮች እና የአካባቢ ሚሊሻዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ላይ በሱዳን ወታደሮች እና የአካባቢ ሚሊሻዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን ገልጿል፡፡
በአሸባሪው ህወሃት ቡድን ድጋፍ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡ የሱዳን መደበኛ ወታደሮች ላይ የደረሰውን ጉዳት…
በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር ሰላማዊ አማራጮች እንዲታዩ የብልጽግና ፓርቲ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር የሰላም አማራጮች እንዲታዩ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴዎች ውሳኔ አሳለፉ።
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የፍትሕ ሚኒስትርና የብልጽግና…
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ አጠናቀቀ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው በሀገራዊ የሰላምና ደህንነት፣ የልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ከተወያየ በሗላ የተለያዩ አቅጣጫዎችን…
ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ ከነባር ችግሮቿ ተላቅቃ በተስፋዋ ጎዳና…
በአብራሪዎች ምርቃት የተገኙ የስራ ሃላፊዎች መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=6h0TQac2M0A