የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አነሌና ቤርቦክ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይቱ አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር መከሩ Meseret Awoke Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ምክክሩም ፥ በፖሊስ ሪፎርም፣ በኮንትሮባንድ እና በህገወጥነት ተግባራት ላይ እንደሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወቅታዊ፣ ትኩስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ”በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው የሩብ ዓመቱ አዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው፡፡ በጽንፈኝነት ፍቺ እና ዐውድ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሀገራችን ሀብቶች በኮንትሮባንድ ንግድ ድንበር ተሻግረው እንዳይወጡ መከላከል እንደሚገባ አስገነዘቡ Melaku Gedif Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገራችንን ሀብቶች በኮንትሮባንድ ንግድ ድንበር ተሻግረው እንዳይወጡ መከላከል አስፈላጊ መሆኑን አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር እና ከስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሊ እና ከስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በድርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸኔ የሽብር ቡድን እና ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በጋምቤላ ከተማ በድንገት ከፍተውት የነበረው ጥቃት ከሽፏል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Melaku Gedif Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸኔ የሽብር ቡድን ራሳቸውን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር በማለት ከሚጠሩ ታጣቂዎች ጋር በመሆን በጋምቤላ ከተማ ከፍቶት የነበረው ድንገተኛ ጥቃት በጸጥታ ኃይሎች የተቀናጀ ጥረት መክሸፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ…
የዜና ቪዲዮዎች መንግስት ከህወሓት ጋር በድብቅ ተደራድሯል የሚለው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=CCRlX25_Kmg
የዜና ቪዲዮዎች የፓርላማ አባላት ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ምን አሉ ? Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=0YSLyO-MZbE
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ማብራሪያ Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bhcic2lRFfw
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል- 2) Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=b7uMGWbhcRU