ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች እኩል ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች እኩል ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቁ።
አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ቀንድ…