Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነት ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነትና ውጤታማነት ሕዝቡ፣ ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግሥት የበለጠ ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማላቦ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት ኢኳቶሪያል ጊኒ ርእሰ ከተማ ማላቦ ገብተዋል፡፡ በናይጄሪያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፥ ጉብኝቱን አጠናቀው በአፍሪካ ሕብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለኤርትራ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኤርትራ የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግስት እና ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ተጠናክሮ…

የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ናይጄሪያ መግባታቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር…

የአፍሪካ ወጣቶች የአህጉሪቱን ችግሮች በመጋፈጥ መፍትሄያቸው ላይ ሊያተኩሩ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የአህጉሪቱን ችግሮች በመጋፈጥ መፍትሄዎቻቸው ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የ2022 የፓን አፍሪካ ወጣቶች ስብሰባ በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት መካሄድ…