ባለስልጣኑ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ከድጋፉ መካከል÷ 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ያህሉ…