Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ትናንት ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በትናንትናው ዕለት ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አድርገዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና…

ጠ /ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ሺህ 443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የዘንድሮው ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት…

ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “እንደ ሁለገብ…

እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቷል- ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቶልን እንዳለፈ መታወቅ አለበት ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በወልድያ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዞች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጪውን የኢድ አልፈጥር በአል ምክንያት በማድረግ በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የደቡብ፣ ምሥራቅ፣ 6ኛ እና 8ኛ ዕዞችን ጎብኝተዋል።   በወልድያ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሰላም እንዲመጣና በግጭት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በቢሯቸው በኩል በኢትዮጵያ ግጭቶችን ለማስቆም እየተካሄዱ የሚገኙ ተግባራዊ ስራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው ህወሃት በፈጠረው ጦርነትና በወረራ በያዛቸው አካባቢዎችን እንዲሁም…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል በከባድ ሁኔታ ውስጥም እያደረገ ያለው የሰብአዊ እርዳታ የሚያስመሰግን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተጠሪ ዳይሬክተር ክላዉድ ጂቢዳር ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። አቶ ደመቀ የዓለም የምግብ…

በጎንደር የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ግጭትን ለማስፋፈት እየሰሩ ያሉ የግጭት ነጋዴዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሳበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የታየው እና ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዲስፋፋ እየተሰራ ያለው አሳፋሪ ተግባር በክርስትናም ሆነ በእስልምና ሃይማኖት ተቀባይነት እንደሌለው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ ያለምንም ገደብ ወደ ትግራይ ክልል እንዲደርስ እያደረገ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ ያለምንም ገደብ ወደ ትግራይ ክልል እንዲደርስ እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመንግስት በቅርቡ ሰላም የማስፈን ውሳኔ ከተላለፈ ዕለት ጀምሮ 146 የሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ…