Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ ፋብሪካው…

በሃይማኖት ሽፋን ግጭት በመንቀስቀስ ጸረ-ኢትዮጵያ የሆኑ ሃይሎችን ፍላጎት ለማሳካት በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የፌደራል የደህንነትና…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ ከቀብር ስፍራ ጋር በተያያዘ በክርስትናና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተቀሰቀሰውን ግጭት መነሻ በማድረግ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎችም በሃይማኖት ሽፋን ሁከትና ብጥብጥ በመፍጠር…

የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ እንደ ህዝብ ልዩነቶቻችንን አምነን ተቀብለን በብዙ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት መዋይ ኪባኪ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ዛሬ ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ጀሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኬንያ ስፖርት፣ ባህል እና…

በጎንደሩ የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ አጥፊዎችን መንግስት አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር በተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ላይ እጃቸው ያለበትን አጥፊዎች መንግስት አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ።   ጉዳዩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዘንድሮው የፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ፊቼ ጫምባላላ" በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በሲዳምኛ ቋንቋ ባስተላለፉት…