የዜና ቪዲዮዎች ሩሲያ በአውሮፓ ህብረት አባላገራት ላይ የጣለችው የነዳጅ አቅርቦት ዕቀባ ሊኖረው የሚችለው ተጽዕኖ Amare Asrat Apr 27, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=jEDKXnXZ8yU
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት የሰጡት የሥራ መመሪያ Amare Asrat Apr 27, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=PMmpJUACZ2I
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቅጥር ግቢ የሚከናወነው የጓሮ ግብርና ተጎበኘ Melaku Gedif Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ጋር የተደረገውን ውይይት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የስብሰባው ተሳታፊዎች የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ አንድ አካል የሆነውን እና በጽሕፈት ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚከናወነውን የጓሮ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወር የስራ አፈጻጸም ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ Melaku Gedif Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2014 በጀት አመት የዘጠኝ ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፌደራል ለክልሎች የተላለፈው የጋራ ገቢ ድርሻ ባለፉት ሁለት ዓመታት ዕድገት ማሳየቱ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል ደረጃ ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢ ድርሻ በዘንድሮ ዓመት ወደ 24 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማደጉ ተገለጸ፡፡ ይህም የፌደሬሽን ምክር ቤት ለ23 ዓመታት ሲያገለግል የነበረውን የጋራ ገቢዎች ማስፉፊያ ቀመር ማሻሻሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም “አሻም” እና “ቴሌ ገበያ” የተሰኙ አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋወቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አሻም እና ቴሌ ገበያ የተሰኙ አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋወቀ፡፡ “አሻም” የተሰኘው አገልግሎት የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች አገልግሎት ሲያገኙ በሚሰበሰብላቸው ነጥብ መልሶ የሚከፍል አገልግሎት ሲሆን አገልግሎቱ ከዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መንግሥት በጎንደር በተፈጠረው ግጭት በንጹሐን ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Mekoya Hailemariam Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት በጎንደር በተፈጠረው ግጭት በንጹሐን ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ። የክልል መንግስት በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ ለፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሰጡት ሥልጠና ማጠቃለያ (ክፍል-1) Amare Asrat Apr 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=MxLa-WNgMIo
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን ከኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ትግበራ ጋር በትብብር መስራት ትፈልጋለች – የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ዮሐንስ ደርበው Apr 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ከኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ትግበራ ጋር በተገናኘ በትብብር ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) አስታወቀ፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በፕሮፌሰር ኬኒቺ ኦህኖ…
የዜና ቪዲዮዎች ሁለት ወራትን የተሻገረው የሞስኮና ኬቭ ጦርነት አሳሳቢነቱ እየጨመረ መጥቷል Amare Asrat Apr 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=O-GH1S6AGPs