Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በ “ዘ-ጋርዲያን” ለማጭበርበሪያነት የዋለው የዋግኽምራ ተፈናቃይ እናቶች ምስል በፎቶ ጋዜጠኛው ተጋለጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌቲ ኢሜጅስ የፎቶ ጋዜጠኛ ጀማል ኮንተስ ሰቆጣ ላይ ያነሳውን የዋግኽምራ ተፈናቃይ እናቶችን ምስል የእንግሊዙ "ዘጋርዲያን" ጋዜጣ በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግስት በፈጸመው በደል የተጎዱ እናቶች በማስመሰል ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ በተሳሳተ መረጃ…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ጋር ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በአሜሪካና ኢትዮጵያ መካካል ስላለው የልማት ትብብር፣ በወቅታዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ዋና ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ጋር ፍሪያማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፈረንሳይ ምርጫ በድጋሚ ላሸነፉት ፕሬዚዳንት ማክሮን የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ላሸነፉት ኢማኑኤል ማክሮን የደስታ መግለጫ አስተላለፉ። በሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ በተሰጠ የመጨረሻ ዙር ድምፅ በስልጣን ላይ ያሉት ማክሮን ተፎካካሪያቸውን ማሪን ሌፔንን…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የትንሳዔ በዓልን ከአቅመ ደካሞች ጋር አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች የምሳ ግብዣ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከ230 በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች ነው በዓሉን ምክንያት በማድረግ ግብዣ ያደረጉት፡፡ አቅመ ደካሞቹ ጧሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ይነበባል፡- የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ስናስብ ቀድሞ ወደ አዕምሯችን…

የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም በመስራት ሊሆን ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን በተግባር በመስራት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡   በክርስትና ዕምንት ተከታዮች ዘንድ በነገው ዕለት…

ብዙዎች አገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብዙዎች አገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ…