ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።
በሀገሪቱ የወደብ ከተማ ደርባን የጣለው ከባድ ዝናብ በአካባቢው የጎርፍ አደጋን አስከትሏል።…