Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከሁለት ዓመታት በፊት የጀመርነው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመታት በፊት የተጀመረው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉዳዩ ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆቻቸው በኩል ባስተላለፉት…

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ የኢትዮጵያ ቢሮ አስታወቀ።   የማስተባበሪያ ቢሮው ሃላፊ ሚሼል ሳድ…

የተዛባውን ማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተካከል የሶስት ዓመት እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተዛባውን የሀገሪቱን ማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተካከል የሶስት ዓመት እቅድ መዘጋጀቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ከፍተኛ የሆነ የስራ አጥ ቁጥር፣…

በመስጠትና ማካፈል ትውልድን መገንባት ይቻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመስጠትና ማካፈል ትውልድን መገንባት የሚቻል መሆኑን ዛሬ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በተካሄደ የመጻሕፍት ርክክብ መርሐ ግብር ላይ ተናገሩ፡፡ በመጻሕፍት ርክክቡ ሥነ…