Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሶማሌ ክልል በ174 ሚልየን ብር 486 የእርሻ መሳሪያዎችን ሊገዛ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ486 የእርሻ መሳሪያዎችን ለመግዛት ከኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጋር ውል ተፈራረመ። የክልሉ መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመንና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ነው…

በክልሉ የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትን ማስቀጠል እንዲቻል በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰላምና የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትና ዕድገትን ማስቀጠል እንዲቻል ወጥነት ባለው አሰራርና በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን ሲሉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳድር ሽመለስ አብዲሳ ተናገሩ። የክልሉ…

ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።   አምባሳደር ዲና ዛሬ በጎንደር ከተማ ሳምንታዊ መግለጫ…

አዲስ ወግ “የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹ እና የመፍትሔ ርምጃዎች” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹ እና የመፍትሔ ርምጃዎች" በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ በፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዲኤታ በዶክተር ነመራ ገበየሁ ፣…

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ጥቅም መከበር የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአሁን ቀደም ለሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም መከበር ሲያደረጉት የነበረውን  ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…

አስተዳደሩ በመዲናዋ የሚስተዋሉ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመቀነስ የጊዜ ገደብ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብን ለእንግልት የሚዳርግ የአገልግሎት አሰጣጥን ጨምሮ ነዋሪው ያነሳቸውን አንገብጋቢ ችግሮች ለመቀነስ የ90 ቀናት የጊዜ ገደብ ማስቀመጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ…