Uncategorized በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም Melaku Gedif Apr 6, 2022 0 የኢትዮጵያ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል። ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ ውስጥ የተከሰቱትንና በጥንቃቄ መታየት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይናው “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ” ለአፍሪካ ብልጽግና ጉልህ ሚና ይኖረዋል ተባለ Alemayehu Geremew Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ “ ለአፍሪካ አኅጉራዊ ዕድገት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ ኢኒሼቲቩ ቀጣናውን በልማት ለማሥተሳሰርና የበለጸገች አፍሪካን ዕውን ለማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል ነው የተባለው፡፡ በቻይና አነሳሽነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ስራን ገመገመ Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ተፈጽመዋል የተባሉ ወንጀሎችን አስመልክቶ እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን ገምግሟል፡፡ ግብረ ሀይሉ በስሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ያዘጋጃቸውን ረቂቅ ህጎች ከመፅደቅ አዘገየ Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “HR6600” እና “S3199” ረቂቅ ሕጎች እንዲዘገዩ የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገልጿል፡፡ የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ያቀረባቸው የማዕቀብ ረቂቅ ሕጎች ሳይጸድቁ እንዲዘገዩ መወሰኑን ዘ አፍሪካ ሪፖርት ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ በላቀ ደረጃ መጠናከር እንደሚገባው አሳሰቡ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች በፌዴራል አስፈፃሚ አካላት የተጀመረው የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ የችግሩን ውስብስብነት ሊመጥን የሚችል የላቀ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የተመጣጠነ አመጋገብን እውን ለማድረግ የጓሮ አትክልት ሥፍራዎች እንዲኖሩ ማድረግ የከተማ ግብርናን ለማጠናከር ወሳኝ ነው… Feven Bishaw Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የተመጣጠነ አመጋገብን እውን ለማድረግ በቤት ውስጥ የጓሮ አትክልት ሥፍራዎች እንዲኖሩ ማድረግ የከተማ ግብርናን ለማጠናከር ወሳኝ መሆኑን አስታወቁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም”-የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት Melaku Gedif Apr 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም” ሲል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የአባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ Amare Asrat Apr 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=RXJKiMtqoTs
የዜና ቪዲዮዎች በግብርናው ዘርፍ የባለሃብቶች ተሳትፎ Amare Asrat Apr 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=HpMdgsmHa9I
የዜና ቪዲዮዎች የስራ ፈላጊዎችን ጥያቄ ለመመለስ የተደረገ ስምምነት Amare Asrat Apr 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=awIUYiPDxQw