Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪው ህወሃት ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋት ሆኖ እንዳይቀጥል ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል-ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በሃገሪቱ ላይ የደህንነት ስጋት ሆኖ እንዳይቀጥል ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ከክፍሉ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ባደረጉት…

የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ነፃ ሆነው እንዲታዘቡ መደረጉ በምርጫው የታየ መልካም አጋጣሚ ነበር-ኢሰመጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ነፃ ሆነው እንዲታዘቡ መደረጉ በምርጫው የታየ መልካም አጋጣሚ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ። ኢሰመጉ በቅድመ ምርጫ በድምፅ መስጫ ዕለትና…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም እንዲያግዝ ጥሪ አቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግስት የወሰደውን የተናጥል የተኩስ አቁም በተመለከተ ተቀማጭነታቸውን አዲስ…

የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ የተከዜ ድልድይን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ ሆን ብሎ የተከዜ ድልድይን ማውደሙ ተገልጿል። የትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር ግብርና እዲያከናውኑ ለመደገፍ የወጣውን የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ ያደረገው የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተከዜ…

ቦርዱ የተረጋገጡ የመጨረሻ ውጤቶችን ይፋ በማድረግ ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሁሉንም ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ማድረግ አለመቻሉን አስታወቀ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የሁሉንም ምርጫ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቹንግ ኢዩ ዮንግ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል። በዚህ ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል የቆየውን ዘርፈ ብዙ…

ኬንያ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ያወጀውን የተናጥል የተኩስ አቁም እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ራሺድ በኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና የአፍሪካ ሕብረት ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ጆርጅ ኦሪና ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ሲራጅ በትግራይ…

ብሄራዊ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር "ብሄራዊ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት" በኢትዮጵያ ይፋ አደረገ፡፡ ስርዓቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የስራ ፍላጎትና ቅጥር የሚሰንድ፣ ስራ ፈላጊና ቀጣሪን በቀላሉ የሚያገናኝና አጠቃላይ የስራ…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ19 ክትባትን በጋራ ማምረት በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ19 ክትባትን በጋራ ማምረት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ እና ምክትል አምባሳደር ኦር ዳንኤሊ ጋር በጤናው ዘርፍ በጋር…