የሀገር ውስጥ ዜና ህወሃቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው -የተማረኩ ህጻናት ወታደሮች Meseret Demissu Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ህወሃቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው" ሲሉ በሀገር መከላከያ የተማረኩ ህጻናት ወታደሮች ተናገሩ። የኢዜአ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ህጻናት አሸባሪው የህወሃት ቡድን አስገድዶ ወደ ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ህጻናትን በጦር ግንባር ማሰለፉ ለሰብአዊ መብቶች መከበር ደንታ እንደሌለው ማሳያ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን ህጻናትን በጦር ግንባር ማሰለፉ ለሰብአዊ መብቶች መከበር ደንታ እንደሌለው ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት ለቀጠናው እድገትና ትብብር መለያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በአካባቢው ችግር ካለመፍጠሩ ባሻገር ለቀጠናው እድገትና ትብብር መለያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው በአረብኛ ቋንቋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በሑመራ ከተማ የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋልጧል – የመረጃ ማጣሪያ Feven Bishaw Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ማፈትለኩን የወቅታዊ ሁኔታ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዕቅዱ መሠረት ከትግራይ ክልልና ከሱዳን አስርጎ በሚያስገባቸው ሠርጎ ገቦች አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ድል ያለ መሥዋዕትነት አይገኝም-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድል ያለ መሥዋዕትነት እንደማይገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በህግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ካጋጠማት ወታደር ዓለሚቱ አምባ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቆይታቸውን አስመልክተው በትዊተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በኩል ትንኮሳ የፈጸመው የአሸባሪው የህወሃት ቡድን ተደመሰሰ Melaku Gedif Jul 21, 2021 0 የአሸባሪው የህወሃት ቡድን በአፋር ክልል አለሌ ሱሉላ በሚባል አካባቢ “ሜይዴይ” በሚል የሰየመው ሃይል የሽብር ጥቃት በመፈጸሙ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሰራዊት የአስታወቀ። የኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ Meseret Awoke Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ። የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳስታወቀው ብርጋዴል ጄኔራል ተፈራ ማሞ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ ሆነው…
ቢዝነስ አየር መንገዱ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ኦ ኢ ኤም ሰርቪስ ከተሰኘው የአውሮፕላን አካላት አምራችና የጥገና አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ ጋር የተፈረመ ሲሆን፥ ለረጅም አመታት የሚቆይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የቃጣውን ጥቃት እንደዚህ ቀደሙ በጋራ በመቆም ማክሸፍ ይገባል-አቶ ተመሰገን ጥሩነህ Meseret Demissu Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመሰገን ጥሩነህና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጎንደር ከተማ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው አቶ ተመሰገን አሸባሪው ህወሓት ጦርነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድ ጨምሮ ሌሎችን ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል ነው – ሃጂ ሙፍቲ እድሪስ Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድን ጨምሮ ለሌሎችን በማካፈል የምናስታወሰው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ስቴዴየም እስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አል…