Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት ላቀረበው የመፍትሔ ሐሳብ መንግሥት ምላሽ ሰጠ፡፡ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በሀገሪቱ ላይ ትውልድ ገዳይ መከራ ማስከተሉ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያውያን…

አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ በአብዬ ግዛት ባላት ተልዕኮ ዙሪያ ከተመድ የስራ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ፣ የሰላም ግንባታ ጉዳዮች እና ዘመቻ መምሪያ ዳይሬክተር ግርሃም ሜይትላንድ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በአብዬ ግዛት የሚገኘውን የተመድ ጊዜያዊ ሰላም…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ለመንግስት ጥያቄ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግስት ሰብዓዊነትን መሰረት ባደረገና ተጨማሪ ጉዳት በማያስከትል መልኩ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርግ ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉ  የፖለቲካ ፓርቲዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷ከስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ አንድ ሳምንት በኋላ ዛሬ ጠዋት…

የአፍሪካውያን በጋራ መስራት ለአህጉሩ ቀጣይ እድገት ወሳኝ ነው- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የላፕሴት ፕሮጀክት አፈጻጸምን በሚዳስሰው ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተግባራዊ በመሆን ላይ የሚገኘው…

የህውሃት የጁንታ ቡድን ርዝራዦችን አድኖ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አሸባሪው የህውሃት ጁንታ ቡድን ርዝራዦች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢዎች ላይ የፈፀሙትን ጥቃት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በትግራይ ክልል በሚገኘው አቢ አዲ በተባለ አካባቢ የአሸባሪው የህውሃት ጁንታ ቡድን ርዝራዦች ድንበር…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ትሰራለች – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ለማምጣት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ሱዳን የገንዘብ…