የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካምፕ የገቡ ታጣቂዎች ስልጠና ጀመሩ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካምፕ የገቡ የኦነግ ታጣቂዎች ስልጠና ጀመሩ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ታጣቂዎቹ በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አዋሽ ቢሾላ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ነው ስልጠና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የአይኤስ መሪን ገደልኩ አለች Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ኃይል (ሴንትኮም) የአይኤሱን መሪ አቡ ዩሲፍን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታውቋል። አሜሪካ አቡ ዩሲፍን በባሽር አላሳድና በሩሲያ ኃይሎች ተይዞ በነበረ የሶሪያ ግዛት ውስጥ ባካሄደቸው የአየር ጥቃት መግደሏን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያና የፀጥታ ሃላፊዎች መደበኛ ስብሰባ በኪጋሊ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ክልላዊ ሰላምና ደህንነትን ለማስፈን "የሁለት አስርት ዓመታት ቁርጠኝነት” በሚል መሪ ሃሳብ 33ኛው የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያና የፀጥታ ሃላፊዎች መደበኛ ስብሰባ በርዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞዛቢክ ዝናብ በቀላቀለ አውሎ ነፋስ 73 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ Mikias Ayele Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜናዊ ሞዛቢክ ሳይክሎን ችዶ በተባለ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ የተፈጥሮ አደጋ 73 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ አደጋውን ተከትሎ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ለሁለት ለሁለት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ የሀዘን ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተገኘው ሰላም መንግስትና ሕዝብ ፊታቸውን ወደ ልማት እንዲያዞሩ አስችሏል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎችን ማፋጠን የሚያስችል መሆኑን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሰተኛ የማንነት ማስረጃ አዘጋጅ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ሐሰተኛ ማስረጃ እያዘጋጀ ለሰዎች ሲሰጥ ነበር የተባለ ግለሰብ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ወደ ኤጀንሲው አገልግሎት ለማግኘት የመጣች ተገልጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተማዋን ዘመናዊነት የሚያሻሽሉ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ የተቀናጀ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተማዋን ገፅታ፣ ዘመናዊነትና የነዋሪዎቿን ኑሮ የሚያሻሽሉ ናቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው፤ የሰባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ160 ሺህ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተደረገ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ባለፉት አምስት ወራት ከ160 ሺህ በላይ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ወደተለያዩ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ እንዳሉት÷ ከተለያዩ ውጭ ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና ቀረበ amele Demisew Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሪ እንዲከፈል ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሪ እንዲከፈል ተወሰኗል። የክልሉ መንግስት ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ…