የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን መካከል የተደረገው የብድር ስምምነት አዋጅ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰላምን ለማጽናት እየተከናወነ ባለው ሂደት የመንግሥት ሠራተኛው የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡ የደብረብርሃን እና የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ተቋማት እና የልማት ድርጅቶች ቡድን መሪዎች የተሳተፉበት መድረክ “ሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ። የኢትዮያ አየር መንገድ ከኤር ባስ ኩባንያ የገዛው ኤ350-1000 አውሮፕላን ከፈረንሳይ ቱሊስ ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማሳደግ እንደምትፈልግ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለይም በኢኮኖሚያዊ አጋርነት እና ትብብር ለማስፋት ፍላጎት እንዳላት ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳትና ቁሳቁስ ለዕይታ ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳት እና ቁሳቁስ ትውልድ እንዲያየው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ጥቅምት 29 ቀን 2017 በክብር ይቀመጣል ተባለ፡፡ በዕለቱም የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎች እና ሌሎች እንግዶች እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጫና የሚቀንስና ካፒታሉን ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)÷ የልማት ድርጅቶች ከንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሪፎርሙ በኋላ የባንኩ የውጭ ምንዛሪ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ሪፎርም ከተጀመረ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ግብ የፋይናንስና የዋጋ ንረትን ማረጋጋት መሆኑን ጠቅሰው÷ አዲሱ ረቂቅ አዋጅና፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር ኢ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ Feven Bishaw Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት በቀጣይም በኢትዮጵያ ከሚገኙ የግል እና የመንግስት ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ ያስችላሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት ለሁሉም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…