የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት ልማትን ለማዳረስ አቅም ይፈጥራል ተባለ Melaku Gedif Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት የልማት መርሐ ግብሮችን በቀበሌ ደረጃ ለማድረስ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተመላከተ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኢሉባቦር ዞን ሀሉ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንነት ማደግ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብ የጎላ ፋይዳ ይኖረዋል ተባለ Feven Bishaw Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ከመሳብ አንፃር ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተመላከተ፡፡ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተለየ የፋይናንስ ስርዓትን ጨምሮ ከመደበኛ የኢኮኖሚ ህጎች በተለየ ሁኔታ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዕዳጋ ሐሙስና መቐለ በሚገኙ ማዕከላት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ Mikias Ayele Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ዕዳጋ ሐሙስና መቐለ በሚገኙ ማዕከላት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ ከ3 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል እያከናወነ ባለው የመልሶ ማቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝታቸውም በክልሉ ኩርሙክ ወረዳ በእርሻ ልማት፣ በሌማት ትሩፋት እና በማዕድን ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ተመልክተዋል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረገ ክትትል አደንዛዥ ዕጽን ጨምሮ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ቢራ ሰፈር አካባቢ ፖሊስ ባደረገው ጥናትና ክትትል አደንዛዥ ዕጽን ጨምሮ በርካታ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘም አምሥት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ ቱርክ-አንካራ መግባታቸው ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅትም የቱርኩ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
ስፓርት ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን አዘጋጅ ሆነች ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታወቀ፡፡ እንዲሁም የ2030 የዓለም ዋንጫን ሰሜን አፍሪካዊቷ ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እያከናወነ ያለውን ተግባር እንዲያጠናክር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የኖርዌይ መንግሥት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በትምህርት ዘርፍ እያከናወኑት ያለውን ሥራ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱርክሜኒስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክሜኒስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እና ኤምባሲዋንም ለመክፈት ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከቱርክሜኒስታን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሐረሪ ክልል የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሐረሪ ክልል በልማት ኢኒሼቲቮች የተከናወኑ ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በክልሉ በከተማና ገጠር የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጨምሮ በሌማት ትሩፋት በወተት፣ በእንቁላል፣ በማርና…