በፊሊፒንስ በመሬት መንሸራተት የ81 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 25 ዜጎች የገቡበት አልታወቀም
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ ፊሊፒንስ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ81 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ተጨማሪ 25 ዜጎች የገቡበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡
አደጋው ባልተለመደ መልኩ ለ24 ሰዓት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ መከሰቱን የገለጹት የሀገሪቱ…