የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር መሰራጨቱን ገለጸ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር በመላ ሀገሪቱ መሰራጨቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የፀረ-ወባ መድኃቶችንና የአጎበር ሥርጭቶችን በማካሄድ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የዝግጅት ሥራዎችን በማከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ኩባንያ ስራ ጀመረ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ገሊላ ማኑፋክቸሪንግ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመርቆ ስራ መጀመሩ ተገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ሰይፉ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያ ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያ ድጋፍና የወጣቶች ሥራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው አስተዋጽኦ እንዲያደርግ መሥራት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያሉበትን ማነቆዎች በመፍታት ለኢኮኖሚው የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ። አቶ አረጋ ከበደ፣ የክልሉ የከተማና መሰረተ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አስተላለፉ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ባለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ አበረታታለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በማሌዢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ዕቅዶችና አቅጣጫዎች እንዲሳኩ አመራሩ ቁርጠኛ ሆኖ ሊሰራ ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የተቀረፁ ኢኒሼቲቮች፣ የልማት ዕቅዶች እና አቅጣጫዎች ግባቸውን እንዲመቱ አመራሩ ቁርጠኛ ሆኖ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት የመጀሪያ ሩብ የመንግስት እና…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በዛሬው እለት ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በሊጉ ሰንጠረዥ በ20 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ሳውዝአምፕተንን ያስተናግዳል። በተመሳሳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በተመረጡ የኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጥቃቱ ኢራን እና አጋሮቿ በእስራኤል ላይ ለፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥቃት የተሰጠ አጸፋዊ ምላሽ ነው ብሏል። ከሌሊት ጀምሮ…
ጤና የወባ በሽታ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው Feven Bishaw Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሽታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን የሚመጥን ወታደራዊ አቅም ግንባታ Amare Asrat Oct 25, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Em-5NN7WQdg