ስፓርት ማንቸስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነ Meseret Awoke Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲና ብሬንትፎርድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ ሳውዝአምፕተንን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ሲያሸንፍ ብሬንትፎርድ ደግሞ ኢፕስዊች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብርና የልማት ስራዎች ዙሪያ መከሩ Meseret Awoke Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲና ከእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል። እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ አመታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ኤቭጌኒ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል ሲሉ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴሬክሂን ተናገሩ። ከሰሞኑ በሩሲያ ካዛን ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርብቶ አደሩን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ር/መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአርብቶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በክልሉ በአቦቦና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ ሆነ Meseret Awoke Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የሚተገበረው የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ማሻሻያው ግልፅ የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው ፓርቲዎችን ወደፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ ነው – ምርጫ ቦርድ Meseret Awoke Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሻሻለው የፓርቲዎች የምዝገባና ሰነድ ማሻሻያ ክፍያ ግልፅ ዓላማ ያላቸውን ፓርቲዎች ወደ ፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ አቀረበ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመረተውን 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ። በኢንዱስትሪ ፓርኩ የሲይዝ አግሮ ኢንዱስትሪ ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ጌቱ ፥ በአንድ ፈረቃ የተመረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲነቃቃ ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Awoke Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማቱ በተለይም የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲነቃቃ ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ሃብት ለታለመለት ልማት እንዲውል በክልሉ ጠንካራ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ Meseret Awoke Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ሃብት ለታለመለት የልማት ስራ እንዲውል ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎና ሌሎች የክልሉ…