የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከ1 ሚሊየን በላይ ስደተኞችን አስጠልላለች- ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት የገቡ ከ1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ማስጠለሏን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከኤደንብራ ደቸስ ልዕልት ሶፊ ሔለን ጆንስ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ማዳበሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ የ70 ዓመት አዛውንት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Feven Bishaw Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በህገ-ወጥ መንገድ የአፈር ማዳበሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉት የ70 ዓመት አዛውንት በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ። የክልሉ ፍትህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ላስጠለለቻቸው ፍልሰተኞች መሠረታዊ አገልግሎት እየሰጠች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጠለሉ ፍልሰተኞች መሠረታዊ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ አብራሩ፡፡ በጄኔቫ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለ2 ሚሊየን 982 ሺህ ሕጻናት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2 ሚሊየን 982 ሺህ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት መስጠት መቻሉን የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከ4 ሚሊየን በላይ ሕጻናትን ለመድረስ ታቅዶ ከመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ክትባቱ…
ስፓርት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከማንቼስተር ዩናይትድ አምባሳደርነት ሊነሱ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞው ስኬታማ አሰልጣኝና ባለፉት ዓመታት የቡድኑ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በዓመቱ መጨረሻ ከኃላፊነታቸው እንደሚሰናበቱ ተሰምቷል፡፡ ሰር አሌክስ ከፈረንጆቹ 2013 ጀምሮ ቀያይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት ይዞታ መረጃ አያያዝን ማዘመን የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ይቀርፋል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና የመረጃ ሥርዓቱን ዘመናዊ ማድረግ በዘርፉ ያሉ ኢ-ፍትሐዊ አሠራሮችን በማስቀረት የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለማስወገድ ያስችላል ሲሉ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
ቢዝነስ በ32 ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከ828 ቢሊየን ብር በላይ ዝውውር ተፈጸመ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች በተከናወኑ ግብይቶች 828 ቢሊየን 549 ሚሊየን 614 ሺህ 770 ብር ዝውውር መፈጸሙ ተገለፀ፡፡ ከላይ በተጠቀሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገኛ መረጃ መቀበያ ጣቢያና የመሬት ማግኔታዊ መስክ መለኪያ መሳሪያ ተከላ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል የመገኛ መረጃ መቀበያ ጣቢያ እና የመሬት ማግኔታዊ መስክ መለኪያ መሳሪያ ተከላ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። ወደ ትግበራ የገባው የመገኛ መረጃ መቀበያ ጣቢያው በተለምዶ ጂፒኤስ ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካን የገጠማት የጸጥታና ደህንት ስጋት መፍትሔ ይፈልጋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ አሁን ላይ የገጠማት አሳሳቢ የጸጥታና ደህንት ስጋት ከውይይት ባሻገር መፍትሔ ይፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ''አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም'' በሚል መሪ ሀሳብ የአፍሪካ መከላከያ…