የሀገር ውስጥ ዜና አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ amele Demisew Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት በመሆን መመረጣቸው ተሰምቷል፡፡ የሶማሊላንድ ምርጫ ኮሚሽን የዋዳኒ ፓርቲ እጩ አብዲራህማን መሀመድ አብዲላሂ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን ይፋ አድርጓል። አብዲራህማን በምርጫው 63…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ amele Demisew Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የኮሪደር ልማት ሥራ በደሴ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የኮሪደር ልማት ሥራው ከደሴ ቧንቧ ውኃ እስከ ወሎ ባሕል አምባ የሚደርስ ሲሆን÷ 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን ተገልጿል፡፡ አጠቃላይ ስፍቱ 46…
የሀገር ውስጥ ዜና በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ዓይኑ የተጎዳው አትሌት ለሕክምና ወደ ቼናይ አቀና ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ጥቃት በግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያጋጠመው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ ለሁለተኛ ዙር ሕክምና ወደ ሕንድ ቼናይ አቀና፡፡ አትሌቱ የሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ለማድረግ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በጸጥታና ደህንነት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ Mikias Ayele Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ ፣ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ምክትል ረዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች እንደሚደግፉ ገለጹ Melaku Gedif Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዲክ ሀገራት ኢትዮጵያ ጽዱና አረንጓዴ አካባቢን እውን ለማድረግ የምታከናውነውን ሥራ እንደሚደግፉ ገልጸዋል። “ትብብር ለለውጥ የኖርዲክ ኢትዮጵያ ውይይት ለተሻለ የውጋጅ አስተዳደር እና የፈጠራ መፍትሄዎች” በሚል መሪ ሃሳብ የምክክር መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ካቢኔ 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች የቦታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን ገለጸ Mikias Ayele Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ሃይል አዛዥ ሌ/ጄ ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ። በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የ18ኛ ሞተራይዝድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን በመሆን ላሳየችው ቁርጠኝነት ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አመሰገኑ Melaku Gedif Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያይቷል፡፡ የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች Mikias Ayele Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢኖንሴባ ሎሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ የሁለቱን ሀገራት የቆየና ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታል ግብይት በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች Feven Bishaw Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታል ግብይት፣ በባህል ልውውጥና መሰል ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ያላትን ፍላጎት ገልፃለች፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ጁንግ ጋር…