የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የተትረፈረፈ የምግብ ምርት ለማምረትና…