Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን÷ አሜሪካ የኢራን ሰው አልባ ድሮን እና ሚሳኤል ፕሮግራምን ኢላማ ያደረገ ማዕቀብ ትጥላለች ብለዋል፡፡…

የሐረሪ ክልል የዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ውጤቱን በሌሎችም ለመድገም እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ያስመዘገበውን ውጤት በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎችም ለመድገም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማስተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው ዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በጉባዔው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን…

ከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አራት…

ዊንጉ አፍሪካ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ መመዘኛ በማሟላቱ የምስክር ወረቀት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዊንጉ አፍሪካ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ የመመዘኛ መስፈርቶችን በማሟላት የምስክር ወረቀት አገኘ። ዓለም አቀፍ ምዘና ሲደረግለት ቆይቶ የ”ቲር” 3 ደረጃን በማሟላት የምስክር ወረቀት ያገኘው ማዕከሉ÷…

በአማራ ክልል ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ በመሆን ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ኢየሩስ መንግስቱ እንደገለጹት÷ በመርሐ ግብሩ ተጠቃሚ በመሆን ላይ የሚገኙት ተማሪዎች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ762 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ከተወሰደበት ገንዘብ ውስጥ ከ762 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ ከሲስተም ጋር በተገናኘ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም በተፈጠረ ችግር ምክንያት ብር 801 ሚሊየን 417 ሺህ 747ብር ከ81 ሳንቲም…

ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስታወቁ፡፡ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ኮንፍረንሱን ኢትዮጵያ ፣ብሪታኒያ እና የተባበሩት…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአይ ኤም ኤፍ ኃላፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ ክሪስታሊና ጆርጄቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡…

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ከአለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ከአለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ካርል ሳኩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እየተሰሩ ላሉ የልማት እና የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎች የአለም ምግብ ፕሮግራም ያለውን አጋርነት እና…