Uncategorized የኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ ይገኛል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ Amele Demsew Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"የግብርናውን ዘርፍ ሙሉ በሙሉ ለማሻገር ካስቀመጥነው ግብ አንፃር ዘላቂነት፣ ብዛት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆዜ ማሲንጋ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በመዲናዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በተመለከተ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2 ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ የተያዘችው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለች Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለት ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ ተይዛለች የተባለችው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለች። በቤት ሰራተኛነት በምትሰራበት ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች ሕጻንን ደብቃ በተያዘችው ተከሳሽ ላይ በሰባት ተደራራቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Amele Demsew Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በእስራኤል ለሚገኙ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ስላለው ኢንቨስትመንት የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር የተካሄደ ሲሆን ÷በዚሁ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የኃይል ትስስር በመፍጠር የመሪነት ሚና እየተጫወተች መሆኑ ተጠቆመ Feven Bishaw Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የኃይል ትስስር በመፍጠር የመሪነት ሚና እየተጫወተች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር) አስታወቁ ፡፡ በአቡዳቢ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከሚያዝያ 16 እስከ 18 ቀን 2024…
ቢዝነስ በመዲናዋ 108 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 108 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አደም ኑሪ እንደገለጹት÷ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 108…
የሀገር ውስጥ ዜና በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ Amele Demsew Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ስርዓተ ቀብር በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ። ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ ለ60 ዓመታት ያህል በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ያገለገሉት አስማማው ቀለሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ሥራዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ Meseret Awoke Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ለመደገፍ የአሜሪካ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ አረጋገጡ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከአምባሳደር ኤርቪን ጆሴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በኢራን የሚሳኤል መርሀ ግብር ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቀረበች Tamrat Bishaw Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ያልተጠበቀ ጥቃት በግዛቷ ላይ ማድረሷን ተከትሎ እስራኤል በኢራን የሚሳኤል መርሀ ግብር ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ እያቀረበች ነው። እስራኤል በኢራን ላይ ምን ዓይነት የአፀፋ እርምጃ ትወስዳለች በሚል ብዙዎች በመጠባበቅ ላይ ቢሆኑም፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጂቡቲ የኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Meseret Awoke Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጂቡቲ በኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ እና ድንበር ቁጥጥር ላይ ያላቸውን ትብብር በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከጂቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሰዒድ ኑህ ሀሰን ጋር…