Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙስሰላም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በድርጅቱ መካከል ትብብርን የበለጠ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ እንዲሁም ከደቡባዊ…

ጀርመን ለ8 ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግሥት በጀርመን ልማት ባንክ አማካይነት ለስምንት የማስተማሪያ ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገው ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝይድ ሆስፒታል፣ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል፣ አዳማ…

የሻምፒዮንስ ሊጉ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ፡፡ ዛሬ ምሽት ከሚደረጉት መርሐ ግብሮች ባርሴሎና በሜዳው ኑ ካምፕ የፈረንሳዩን ፓሪስ ሴንት ዠርሜይንን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃሉ፡፡ ባለፈው…

በኮሪደር ልማት ዝግ ሆነው የቆዩ መንገዶች ለተሽከርካሪ ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች እየተከናወኑ በሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ምክንያት ዝግ ሆነው የቆዩ መንገዶች ለተሽከርካሪ ክፍት መደረጋቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት፡- • ከደጃች ውቤ በአፍንጮ በር ወደ ራስ መኮንን…

በአማራ ክልል በ250 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ውሃ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በ250 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ውሃ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ኢንድሪስ አብዱን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች መገኘታቸውን…

በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ጨና ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ13 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከ30 ከዋቻ ወደ ቦንጋ እየተጓዘ ያለ…

የኢትዮ-ኬንያ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ከጎርፍ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደቡብ 2 ሪጂን የኢትዮ-ኬንያ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ከጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የደቡብ 2 ሪጂን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽንና…

ሐረሪዎች ያበረከቱት ቅርስና ዕሴት ድንበር ተሻጋሪ ሀብት ሆኗል – አቶ ቀጀላ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረሪዎች ያበረከቱት ቅርስና ዕሴት ድንበር ተሻጋሪ ሀብት ሆኗል ሲሉ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ በሐረሪዎች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የሸዋል ዒድ ዋዜማ በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች መከበር ጀምሯል። በስነ-ስርዓቱ ላይ…

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት እየተባባሰ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት እየተባባሰና ጥፋትም እያስከተለ መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት ያለበትን ሁኔታ የተመለከተ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ይፋ…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ለጋሾች ለሱዳን 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለአንድ ዓመት በዘለቀውና ህዝቡን የረሃብ አፋፍ ላይ በጣለው ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሱዳን የዓለም ለጋሾች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በፓሪስ…