Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካና ከሞሪሽየስ ጋር ትጋጠማለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ካፕ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ቦክሰኞች በሁለቱም ፆታ ከደቡብ አፍሪካ እና ከሞሪሽየስ አቻቸው ጋር ይፋለማሉ፡፡ ምሽት 1 ሰዓት በደርባን ከተማ በሚደረገው ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ቀጥለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው…

ከድርጊታቸው በማይቆጠቡ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥነትን በሚያባብሱ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ ክትትል በማድረግ ሕጋዊና አሥተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ “የማዕድን ሀብታችን ለጋራ ብልጽግናችን” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ…

ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ወጥ አስተሳሰብ መያዝ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞቻችን ላይ ወጥ የሆነ መረዳትና አስተሳሰብ መያዝ እንደሚያስፈልግ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ፡፡ አገልግሎቱ “ሀገራዊ መግባባት እና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ለኮሙኒኬሽን…

በክልሉ አዳዲስ አሰራሮችን በመቀመር የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት ይሰራል -አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዳዲስ አሰራሮችን በመቀየስ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ባለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ…

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ውጤታማ ድጋፍና ክትትል ማድረጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖች ተሰማርተው ውጤታማ የድጋፍ እና ክትትል ሥራ ማከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ…

ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በጋራ ያዘጋጁት የኢትዮ-አሜሪካ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ከባየርንሙኒክ እንዲሁም ማንቸስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ባየርንሙኒክ ከአርሰናል በአሊያንዝ አሬና ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ…

የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚያስፈልግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ አቶ መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግብቦች ፈጠራ እና ኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን…

አቶ ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል አብሮነትን በሚያጎላ መልኩ እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ አብሮነትንና ፍቅርን በሚያጎላ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። በክልሉ በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሸዋል ዒድ…