Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱና የኢትዮጵያን የወጪ ምርቶችን እንዲገዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ፡፡ ጃፓን በሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን አዘጋጅነት በተካሄደው የኢትዮ-ጃፓን የንግድና…

ሠነድ አልባ ዜጎችን የመለየትና የጉዞ ሠነዶች በወቅቱ እንዲደርሳቸው የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚኖሩ ሠነድ አልባ ዜጎችን በአግባቡ የመለየትና የጉዞ ሠነዶችን በወቅቱ እንዲደርሳቸው የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ በጂቡቲ የሚኖሩና…

የሸዋል ዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ዛሬ ተከፈተ። የባህል ዐውደ ርዕዩና ፌስቲቫሉ የተከፈተው የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

የአፋር ክልል የዳያስፖራውን አቅም በላቀ ደረጃ ለመጠቀም እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል የዳያስፖራውን አቅም በላቀ ደረጃ ለመጠቀም ይሰራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማሰተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ ጥቅሎችን ከባለድርሻ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምስረታ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ቀይ መስቀል ሰው ተኮር ሥራዎችን በሰብዓዊነት እና…

ብሪክስ አማራጭ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ስርዓት መፍጠር አለበት – አምባሳደር ቻም ኡጋላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ አማራጭ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ስርዓት መፍጠር እንዳለበት በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት ገለጹ፡፡ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ከሩሲያው መገናኛ ብዙሃን አርቲ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ የብሪክስ አባል ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን…

በውጭ ሀገር የቡና መዳረሻዎችን የማስፋት ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ውጭ የሚላከውን የቡና ምርት መጠን ለማሳደግ አዳዲስ ገበያዎችን የማስፋት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ነባሮቹን በማስጠበቅ በመካከለኛው እና ሩቅ ምሥራቅ አዳዲስ ገበያዎች መፈጠራቸውን የባለስልጣኑ ምክትል ዋና…

የበልግ ዝናብ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል እየሰራሁ ነው -ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበልግ ዝናብ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽነሩ አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት…

የጅምላና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት ለማድረግ የተያዘው እቅድ ሸማቹን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅምላ እና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት ለማድረግ የተያዘው እቅድ በተለይ ሸማቹን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ምሁራን ገለጹ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስ እና ፖለቲካል ኢኮኖሚ ተመራማሪ ደጀኔ ለማ (ዶ/ር)እንዳሉት÷ንግዱን ለውጭ…

ዴንማርክ በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የልማት ፖሊሲ ምክር ቤት በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዴንማርክ የልማት ፖሊሲ ምክር ቤት ሊቀመንበር አን ሜት ኪጀር ከተመራ ልዑክ ጋር…