Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት በአማራ ክልል ለተጎዱ ሴቶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት በአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ሴቶች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። የሊጉ ኃላፊ እሌኒ ዓባይ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ የሴቶች ሊግ የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን…

እንግሊዝ በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችን በሩዋንዳ ማስፈር ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችን በሚቀጥሉት ሳምንታት ወደ ሩዋንዳ በመመለስ ማስፈር እንደምትጀምር አስታወቀች፡፡ ውሳኔው የእንግሊዝ ፓርላማ ሩዋንዳ ለስደተኞች ምቹ ሀገር መሆን አለመሆኗን ውሳኔ ባልሰጠበት አግባብ በጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ ገጽታዎች በበልግ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተጠናከሩ እንደሚቀፅሉ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በዚህ መሰረትም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፤ በመካከለኛው፣…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ፓሪሴንት ዥርሜን ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሽያ ዶርትመንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ፒኤስ ጂ ከባርሴሎና ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፓርክ ዴስ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 345 ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ምዕራብ ጎንደር ሸህዲ ሽንፋ አድርጎ ወደ ባህርዳር ከተማ ሊገባ የነበረ 345 ሽጉጥ መያዙን የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። ሕገ-ወጥ ሽጉጡ በተሽከርካሪ ላይ ተመሳስሎ በተሰራ ሻግ በድብቅ ተጭኖ ሲጓዝ በተደረገ ክትትል ምሽት 1…

110 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተለየዩ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 110 የአሸባሪው ሸኔ አባላት መንግስት ያቀረበውን የሳላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጥተዋል። የዞኑ አስተዳደር እንዳስታወቀው÷የመንግስት ጸጥታ ሃይሎች በተለያዩ ወረዳዎች…

ደስታ የተሰኘችው ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ ቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከአይኮግ ላብስ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከራይድ ጋር በመተባበር ደስታ የተሰኘች ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ አቅርበዋል። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አሁን ላይ የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየትና…

ኮማንድ ፖስቱ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመወጣቱ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት ችሏል- ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የክልሉ ሕዝብ እና ኮማንድ ፖስቱ በወሰደው የተቀናጀ እርምጃ አንፃራዊ ሰላምን ማምጣት መቻሉን የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገልጸዋል። ጄኔራል አበባው ታደሰ ከሰሜን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዒድ ሶላት ስነ-ስርአት በፍቅርና በአብሮነት እንዲከበር ላስተባበሩ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ሶላት ስነ-ስርአት በፍቅርና በአብሮነት እንዲከበር ላስተባበሩ አካላት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስጋና አቀረቡ። የዒድ አልፈጥር የሶላት ስነስርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም…