Fana: At a Speed of Life!

ሀገር ወዳድ የሆነ ምሁር ተቋም ያሻግራል፤ ሀገር ይገነባል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በጥራት ፣ በብቃትና በልምድ ተመራጭ የሆነ ሃይል በማፍራት የመከላከያን ተልዕኮ እያሳለጠ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ኢታማዦር ሹሙ ዩኒቨርሲቲውን በጎበኙበት…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማትፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ  የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር  ሃብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር)፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የጉሙሩክ…

ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷የለውጡን…

ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀንኬ ብርነስ ሰዋት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አምባሳደር…

ፓኪስታን የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተሞክሮ ለመውሰድ ተስማማች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ኢኒሼቲቭን ተሞክሮ ለመውሰድ መስማማቷን አስታወቀች፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የአካባቢ ጥበቃ አስተባባሪ ሮሚና ከርሺድ አላም ጋር…

በጋምቤላ ክልል ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ 4 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ተነሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር በመንግስትም ሆነ በፓርቲ የተሰጣቸውን ተልዕኮ በአግባቡ አልተወጡም ያላቸውን 4 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ማንሳቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት እንደገለፀው÷ ከሃላፊነታቸው…

ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ ለቀሪ ሥራዎች የቤት ሥራ የሰጠ ነው – የአማራ ክልል መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች አድናቆት እና እውቅና ለቀሪ ሥራዎች ደግሞ የቤት ሥራ የሰጠ መሆኑን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በ96 ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ…

ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ኬኔዲ የጠፈር ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ አያይዞም የመጠቀው የስለላ ሳተላይት በ45 ደቂቃ ውስጥ ወደ ምህዋሩ መድረሱን…

የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ጥሪ አቀረቡ። በህንድ ሙምባይ ከተማ የእስያ አፍሪካ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው ስድስተኛው ዓለም አቀፍ…