የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉን ምስራቃዊ አካባቢዎችን መሠረት ያደረገ የምርት ዘመኑ የሰብል ልማት ንቅናቄ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በእስራኤል ያሉ ሰራተኞቿ ላይ የጉዞ ክልከላ አደረገች Tamrat Bishaw Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከኢራን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት በእስራኤል ያሉ ዲፕሎማቶቿ ላይ የጉዞ ክልከላ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ በእስራኤል የአሜሪካ ኤምባሲ፤ ለጥንቃቄ ሲባል ዲፕሎማቶቹ ከእየሩሳሌም፣ ከቴልአቪቭ ወይም ከቤርሳቤህ አከባቢዎች ውጭ እንዳይጓዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስታርት አፖችን ወደ ገበያ ለማስገባት እየተሠራ ነው ተባለ Tamrat Bishaw Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ስታርት አፖችን በፍጥነት፣ በጥራትና በስፋት ወደ ገበያ ለማስገባት ሥነ-ምኅዳሩን ምቹ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ የኢትዮጵያ "ስታርት አፕ"…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል Melaku Gedif Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ነገ ቅዳሜ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል። ላለፉት 12 ሳምንታት በ16 ተወዳዳሪዎች መካከል ሲደረግ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ቅዳሜ በ13ኛ ሳምንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብና ሥርዓተ-ምግብ መጓደልን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ Amele Demsew Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ ከሚደረገው ጥረት በተጓዳኝ ልማቱ ሥርዓተ-ምግብ ተኮር እንዲሆን እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንደ ሀገር የተቀመጠውን የምግብና ሥርዓተ-ምግብ መጓደል ችግር ለመቀነስ የተያዘውን ግብ ለማሳካት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና መረጃ ስርዓትን ዲጂታላይዝድ በማድረግ 4 ሺህ የጤና ተቋማትን በኔትወርክ ማስተሳሰር መቻሉ ተገለጸ Amele Demsew Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን የጤና መረጃ ስርዓት ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በተሰሩ ሰፋፊ ስራዎች 4 ሺህ የጤና ተቋማትን በኔትወርክ ማስተሳሰር መቻሉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና መረጃ ስርዓትን ለማሻሻል በተጀመረው "ዲኤችአይኤስ ቱ" መተግበሪያ አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቡስ ተርሚናልና የዓድዋ ፕላዛዎች ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቡስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ተርሚናሉ ተገልጋዮችን ከፀሐይና ዝናብ ከመታደግ ባሻገር የተሳፋሪዎችን ደኅንነት የበለጠ ለማስጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን ቪዥን 2035 የአየር መንገድ ሰልጣኞች እያስመረቀ ነው Amele Demsew Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ቪዥን 2035 የአየር መንገድ ሰልጣኞች በደማቅ ስነ ስርዓት በማሥመረቅ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለውን ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በያዘው ዕቅድ መሠረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ የሰላም ሁኔታው እየተሻሻለ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Feven Bishaw Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ የክልሉ የሰላም ሁኔታ በእጅጉ እየተሻሻለ ነው ሲሉ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ተናገሩ። ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ አይደር ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ Melaku Gedif Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ በመቀሌ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል እና የአፎሚ ሜዲካል ግላቭ ማምረቻ ማዕከልን ጎበኘ፡፡ ልዑካኑ በጉብኝታቸው በአይደር ሪፈራል ሆስፒታል በመገንባት ላይ የሚገኘውን የካንሰር ጨረራ ሕክምና መስጫ ማዕከል…