Fana: At a Speed of Life!

አቶ አሻድሊ ሃሰን 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አሻድሊ ሃሰን በክልሉ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ደብተር እና እስክርቢቶ ሲሆን አጠቃላይ ዋጋው ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን የክልሉ…

በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከ6 ሠዓት ጀምሮ እስከ የፊታችን ሰኞ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከልሉን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልከላው የተላለፈው ለኢሬቻ በዓል አከባበር የመንገድ ትራንስፖርት…

በግብርናው ዘርፍ ከ144 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ ከ144 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የበጋ…

ኪሊያን ምባፔ በጉዳት ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በጥቅምት ወር ከእስራኤልና ቤልጂየም ጋር ለምታደርጋቸው የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች ኪሊያን ምባፔን በስብስቧ ውስጥ አላካተተችም፡፡ በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲየር ዴሾው ቡድኑ በወሩ ለሚኖሩት ሁለት ጨዋታዎች የሚካተቱ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የሚኒስትሮች ቅንጅት ኮሚቴ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የሚኒስትሮች ቅንጅት ኮሚቴ ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባው የኢትዮጵያ የብሪክስ ተሳትፎ ስትራቴጂ፣ የከፍተኛ ባለሞያዎች ኮሚቴ ያካሄደውን የኢትዮጵያ የዓመቱ የብሪክስ ተሳትፎ ግምገማ፣ ኢትዮጵያ…

እስራኤል በሊባኖስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ዛሬ ጠዋት በሊባኖስ ላይ አዲስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ ጥቃቱን ተከትሎ የዳሂየህ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ በበርካታ አካባቢዎች ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱ ተነግሯል። የሂዝቦላህ ጠንካራ ምሽግ እንደሆነ…

6ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሥድስተኛው የኢሬቻ ፎረም አዲስ አበባ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሕገ-ወጥ መድሃኒት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሕገ-ወጥ መድሃኒትና ጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኢንስፔክተር ደበበ ኦንቶ እንዳሉት÷ ሕገ ወጥ ዕቃዎቹን የጫነው ተሽከርካሪ…

አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ከጀርመን ፓርላማ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የጀርመን ፓርላማ ልዑካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አደረጉ። አፈ-ጉባዔ ታገሰ በጀርመን የፓርላማ አባልና የኮንራድ አዴናወር ስቲፍትንግ ምክትል ሊቀ-መንበር ሔርማን ግሮሔ እና ልዑካን…

የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ለ40ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ርዓቱ ላይ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን ጨምሮ ሌሎች…