Fana: At a Speed of Life!

የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ…

የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት መዳረሻ እንዲሆኑ ያግዛል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት መዳራሻ እንዲሆኑ ለማድረግ ታቅዶ እተተገበረ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ቀጣናውን በመሰረተ…

አሜሪካ በንግድ፣ ኢኮኖሚ ልማትና ኢንቨስትመንት ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በንግድና ኢኮኖሚ ልማት እንዲሁም ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በአሜሪካ ኤምባሲ የንግድ አማካሪ ሌኦን ሻርሺንስኪ ጋር ሁለቱ ሀገራት…

ዳያስፖራው ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ከተለያዩ የመንግሥት አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ ዳያስፖራው ማህበረሰብ በልማት እና ሀገራዊ…

የለውጡ መንግስት ስር የሰደዱ ችግሮችን ለመንቀልና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ሲሰራ ቆይቷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግስት ባለፉት የለውጥ እና የብልፅግና ጉዞ አመታት ስር የሰደዱ ችግሮችን ከመሰረቱ ለመንቀል፣ የተረጋጋ እና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር አልሞ ሲሰራ ቆይቷል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)…

አሸባሪው ሸኔን መርዳት ሙከራ ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የሸኔ ቡድንን መርዳት ሙከራ ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። ሴና ደበላ እና ሌንጮ አማኑኤል በ1996 ዓ.ም የወጣውን ህግ አንቀጽ 27/1/፤ 32 /1/ ሀ፤ ለ እና የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና…

የገጠሙንን ፈተናዎች ማለፍ የሚቻለው ሁላችንም ተቀራራቢ አፈፃፀም ላይ ስንገኝ ነው – አቶ አብዱልከሪም መንግስቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገጠሙንን ውስብስብ ፈተናዎች ማለፍና የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ከግብ ማድረስ የሚቻለው ሁላችንም ተቀራራቢ አስተሳሰብና አፈፃፀም ላይ ስንገኝ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ አብዱልከሪም መንግስቱ ገለጹ፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር መንግስት…

የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እንዲሳካ አጋር እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተማዋን ለነዋሪዎች ምቹ ለማደረግ ያለመ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ለዲፕሎማሲ ማህበረሰቡ በሰጡት ማብራሪያ፤ የአዲስ…

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ስርዓት በመዘርጋት በችግሩ ልክ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ስርዓት በመዘርጋት በችግሩ ልክ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ…