Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው ተናገሩ። ምሁራንና የዘርፉ ባለሙያዎች ፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ተወካዮች ፣ የተፎካካሪ ፓርቲ…

“ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የስራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የስራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷“ስታርት አፕ ኢትዮጵያ”…

የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ መክፈት የሚያስችል ስምምነት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት …

ኢትዮጵያና ጃፓን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን የትምህርት ዘርፉን ለማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተው በየትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በጅማ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የተሳታፊዎች መረጣ ሂደት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጅማ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የተሳታፊዎች መረጣ ሂደት ማጠናቀቁን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በጅማ ከተማ ለ10 ቀናት ሲያካሂድ በነበረው መድረክ ከ7 ዞኖች የተውጣጡ የ114 ወረዳዎች ተወካዮች…

ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች እንዲመለሱ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ ውስጥ ታዋቂ የሆነው ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች እንዲመለሱ ጠየቀ። ከመቅደላ ተወስደው በእንግሊዝ የሚገኙ ቅርሶች እንዲመለሱ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸውና በእንግሊዝ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊውያን አርቲስቶችም ቅርሶቹ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ለፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ለሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት አንደሚከተለው ቀርቧል፡- የሲዳማ ህዝብ በርካታ…

የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለበት ጓደኛቸውን ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ የሆኑ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲያሰባስቡ…

የአሳማ ኩላሊት የተለገሰው ግለሰብ ከሆስፒታል አገግሞ መውጣቱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት ግለሰብ ከሆስፒታል አገግሞ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡ የኩላሊት ህመም በዓለም አቀፍ ደረጃ የብዙዎችን ሕልም ያጨለመና በርካቶችን ለህልፈት የዳረገ እና እየዳረገ የሚገኝ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች…