የሀገር ውስጥ ዜና በግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብራዚል የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው Meseret Awoke Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው። የልዑካን ቡድኑ አባላት ጉብኝት በብራዚል በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ሥራዎችን ልምድ ለመቅሰም ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በብራዚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ የግል ዳታ ጥበቃ ስርዓት ለመፍጠር ያስችላል የተባለ አዋጅ ፀደቀ Shambel Mihret Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅን መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ሀብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አዋጁን አስመልክቶ እንደገለጸው÷ አዋጁ የግል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል አሰባሰበ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል በማሰባሰብ ከዕቅዱ በላይ ማሳካት መቻሉን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ የካፒታል ማሰባሰብ ሂደቱን ማጠናቀቁንም ዛሬ በሰጠው መግለጫ አመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ ተገብቷል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Meseret Awoke Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ የተደራጀ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ መገባቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ፥ ህዝብ ምላሽ ሊሰጥባቸው…
ጤና የአንጎል እጢ ምልክቶች Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጢ ያበጠ ነገርን ጠቅልሎ የሚይዝ አገላለፅ ሲሆን፤ ባህሪውን መሰረት በማድረግ በሁለት ይከፈላል፤ አመለኛ የሆነና ገር (አመለኛ ያልሆነ) በመባል ይታወቃሉ። አመለኛ- በተለምዶ ካንሰር ተብሎ የሚጠቀሰው ሲሆን÷ ለዚህ የበቃው እጢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ተወያይቶ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከ 95 ሺህ እስከ 80 ሺህ ያለአግባብ… ዮሐንስ ደርበው Apr 3, 2024 0 የምስል እና ሌሎች መረጃዎችን ለመመልከት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡ https://combanketh.et/customer-round-three
የዜና ቪዲዮዎች በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተካሄደ ድጋፋዊ የመስክ ምልከታ ሪፖርት Amare Asrat Apr 3, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=hR5BuCgpSpw
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የክብር ዶክትሬት በሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ ውስጥ አይካተትም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች ለተለያዩ ግለሰቦች የሚሰጡት የክብር ዶክትሬት በሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ የማይካተት መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከምክር ቤቱ ለዝርዝር እይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቁ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ ክፍል ዳይሬክተር ኮማንደር ከበደ ኬኔራ እንደገለጹት÷ አደጋው የተከሰተው…