Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷" ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣…

ድንበር ተሻጋሪ የዜጎች ፍልሰትን የተመለከተ ቀጣናዊ አውደ ጥናት በቀጣዩ ሳምንት በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ድንበር ተሻጋሪ የዜጎች እንቅስቃሴና ፍልሰትን የተመለከተ ቀጣናዊ አውደ ጥናት በቀጣዩ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) አስታወቀ። መስከረም 22 እና 23 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው…

መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ትብብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ትብብር እንደሚጠይቅ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ዶ/ር መቅደስ መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን ላይ ለመምከር በተዘጋጀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች ለውጥ እየተገኘ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተከናወኑ በሚገኙ የግብርና ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እየተገኘ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ባምባሲ ወረዳ አያንቱ ቀበሌ በኩታ ገጠም…

ትልቅ ተስፋ በተሰነቀበት የኮደርስ ስልጠና ላይ ሁሉም በመሳተፍ እድሉን ሊጠቀም ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎችም ይሁን ለሀገር ትልቅ ተስፋ በተሰነቀበት የኮደርስ ስልጠና ላይ ሁሉም በመሳተፍ እድሉን ሊጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ በተደረገው የዲጂታል ክህሎት ማሳደጊያ የ5 ሚሊየን የኮደርስ ስልጠና…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ። ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ ኒውካስል ዩናይትድ የሊጉን መሪ ማንቼስተር ሲቲን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። እንዲሁም ቀን 11 ሰዓት ላይ አርሰናል ሌስተር ሲቲን፣…

እስራኤል የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደች የምትገኘው እስራኤል የቡድኑን መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንደገለጸው፤ ሀሰን ነስራላህ ቤይሩት ውስጥ በአርብ ምሽት ጥቃት…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል – አቶ ሃይሉ አዱኛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉን አቀፍ ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ መስከረም 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከበሩትን የዘንድሮው ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዴ ኢሬቻን አስመልክቶ አቶ…

ኢንስቲትዩቱ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል አበረከተ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የተለያዩ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል በድጋፍ አበረከተ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት፤ ድጋፉ ኢንስቲትዩቱ…