Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ኃላፊዎች እና የትራንስፖርት ማኅበራት የቦርድ ሰብሳቢዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ መንግሥት ማኅበረሰቡ የትራንስፖርት እጥረት እንዳያጋጥመው ብሎ…

ምክር ቤቱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን በሶስት ድምጸ ተዓቅቦ እና በአብላጫ…

ዓለም ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ለመደገፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በትብብር መሥራቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊሳ ሮሰን እና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባንኩ ድጋፍ…

የቻይናው ሲኢኢሲ ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንቨስትመንቶች መሰማራት እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሲኢኢሲ) ኩባንያ በአዳዲስ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ እንዲሁም በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

ሀገራዊ ምክክሮች ሀገራዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም አላቸው – የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት የሚካሔዱ ውይይቶች ሀገራዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም እንዳላቸው በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ አመላከቱ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ከአምባሳደር ሺባታ…

የክልሉ ህዝብ የመልማት ፍላጎቱ በጠንካራ የመንግስት መሪነት እውን ይሆናል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብ የመልማት፣ የማደግና የመበልፀግ ፍላጎቱ በጠንካራ የመንግስትና ፓርቲ መሪነት እውን ይሆናል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በአለታ ጩኮ ከተማ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ…

የህዝቡ መልዕክት የብልፅግና ጉዞ በጠንካራ መሰረት ላይ እየተገነባ መሆኑን ያረጋግጣል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ያስተላለፈው መልዕክት የሚያረጋግጠው የብልፅግና ጉዞ በጠንካራ መሰረት ላይ እየተገነባ መሆኑን እንሚያሳይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ዛሬ የተካሄደውን ህዝባዊ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ10ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ መሥተዳድር ምክር ቤቱ የክልሉ ተቋማት 17 ማቋቋሚያና ማስፈፀሚያ ደንቦች ላይ ከተወያየ በኋላ ውሳኔ ማሳለፉን የክልሉ…

ለውጡ የህዳሴ ግድቡ ግንባታ በትክክለኛ አቅጣጫ እንዲከወን አድርጓል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ለውጡ የህዳሴ ግድቡ ግንባታ የገጠሙትን ችግሮች በማረም ግንባታው በትክክለኛ አቅጣጫ እንዲከወን አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የታላቁ…

መሰናክሎችን ወደ ዕድልነት ቀይረን አያሌ ድሎችን ተቀዳጅተናል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዕልፍ ፈተናዎች ውስጥ አልፈን ቃላችንን ተግብረን ለውድቀት የተዘረጉ መሰናክሎችን ወደ ዕድልነት ቀይረንን አያሌ ድሎችን ተቀዳጅተናል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ እንኳን ለዴሞክራሲና ብልጽግና አዲስ…