የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ የ60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተጀመረ Tamrat Bishaw Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደርና ኦቪድ ግሩፕ ትብብር በአቃቂ ቃሊቲ የ60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ ተጀመረ፡፡ በግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኦቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀ ቴምብር ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀ ቴምብር ተመረቀ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት በዓል "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ችግሮችን በመፍታት ለሰላምና ለወንድማማችነት እንደሚሰራ ገለጸ Shambel Mihret Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል የተለዩ ችግሮችን በመፍታት ለሀገራዊ ሰላምና ለህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እንደሚሰራ በፓርቲው የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ፓርቲው ከህዝብ የተነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር ሐሳብ የዕይታ ለውጥ እንዲመጣ ያደረገ መንገድ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ሐሳብ በሀገራችን አዲስ የዕይታ ለውጥ እንዲመጣ ያደረገ ሀገር በቀል መንገድ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ "የለውጡ ትሩፋቶችና መደመር" በሚል መሪ ሐሳብ በሐረር ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ Amele Demsew Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡንና ያመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ባካሄዱት የድጋፍ ሰልፍ የለውጡን…
ስፓርት በ45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች አቀባበል ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረጎላቸዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፈተናዎች ሳንንበረከክ የጀመርነውን ጉዞ ዳር ለማድረስ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፈተናዎች ሳንንበረከክ ከችግሮች ባሻገር የበለጸገችውን ኢትዮጵያ ለመገንባት ተደምረን የጀመርነውን ጉዞ ዳር ለማድረስ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በሂርና ከተማ ተካሄደ Amele Demsew Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ሂርና ከተማ ሀገራዊ ለውጡንና ይዞት የመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉ ''ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙከ ጡሪ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሙከ ጡሪ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፋት ዓመታት በለውጡ የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ውጤቶችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የወል ትርክት ለጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሃሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የሰንዳፋ በኬ ከተማ ነዋሪዎችም በለውጡ…