ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ለመለየትና በፍትሐዊነት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ዝርዝር ጥናት እንደሚደረግ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…